Theme images by kelvinjay. Powered by Blogger.

Slider

መዝናኛ

ነጻ አስተያየት

ሙዚቃዎች

ስፖርት

ጥበብ

ዜና

ቪዲዮዎች

» » » » ለሱዳን የተሰጡት የኢትዮጵያ መሬቶች በአቶ አባይ ጸሀዬ ፊርማ የተፈጸሙ መሆናቸው ተጋለጠ።

ለሱዳን የተሰጡት የኢትዮጵያ መሬቶች በአቶ አባይ ጸሀዬ ፊርማ የተፈጸሙ መሆናቸው ተጋለጠ።

ለሱዳን የተሰጡት የኢትዮጵያ መሬቶች በአቶ አባይ ጸሀዬ ፊርማ የተፈጸሙ መሆናቸው ተጋለጠ። ይህንን የሚያሳየውና የአቶ አባይ ጸሀዬ ስምምነት የተገለጸበት ሰነድ ኢሳት እጅ ገብቷል። 

ስምምነቱን የተፈራረሙት አቶ ደመቀ መኮንን እንደሆኑ ተደርጎ ለዓመታት ሲገለጽ የነበረው ሆን ተብሎ የተደረገ እንደሆነም የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ አስታውቋል።


«
Next
Newer Post
»
Previous
Older Post

No comments:

Leave a Reply